• News

 • News

 • ''ሀሬ ሲያሰሩሶኪ ሶኪ” አቶ ጀዋር አሁንም መጣና ዛሬ እገደላለሁ እያለ ይጮሀል ፤ አሁንም መስከሩ ገብቶናል እኛ አለን ስንለው “እናንተም እኔን ልተገሉኝ ነው” እያለ መሳደብ ጀመረ Posted on 26 October 2019


  አቶ ጃዋር እኛ ጠባቂዎቹ በጣም እንቀራረባለን እሱ የሚበላውን ነው ለኛም እንድንበላ የሚያደርገው፡፡ ያቀርበናል አትራቁኝ ይላል እኛ ጥበቃ እንደምናደረግለት ሰው ሳይሆን እንደ ቅርብ ሰው ነበር የምናየው፤ አቶ ጀዋር በዛን ምሽት እያደረገ ያለው ነገር ግን አልገባንም ከ ቁጥጥራችን ውጭ እየሆነ መጣ ፤ ለሶስተኛ ጊዜ ደግሞ መጣ አሁንም በኦሮምኛ “ሀሬ ሲያሰሩሶኪ ሶኪ” አለ፤ በኦሮሚኛ፤ ውጡ ውጡ ሲለን ወደ 6 ሰአት ገደማ ነበር፡፡ ለኮማደር ደውለን ሁሉንም ነገር አስረዳነው፤ ስራችሁን ስሩ አለን፤ ከዛ ቀጥሎ ኮማንደሩ ራዲዬ አድርጎ ችግር አለ?የለም አለንው ፤ ደጋማችው ቅኝት አድርጉ አለን እሺ አልነው፤ ሁለት ባቶሮሎች ከናንተ በርቀት አሉ አለን ኮማንደሩ፤ ችግር ካለ ደውሉ ኮድ እሰጣችዋለሁ አለን፤ ይህን መልእክት ከ ኮማደር ጋር ከተለዋወጥን ቀጥሎ ፤አቶ ጃዋር እየሮ መጣ ቄሮ እየመጣ ነው ፤ እናንተ ውጡ ወጡ አለን፤ እንዳለውም ወጣቶች እስከ ለሊቱ 9 ሰአት መሰባሰብ ጀመሩ ወጣቶች ከበቡን መጮህ ጀመሩ መሳደብ ቀጠሉ፤
  ክፍል 2 ይቀጥላል
  ይህ መረጃ የ ቪ አይፒ ጋርድ ከሆነው ከአቶ ጃዋር መሀመድ የተገኘ ፡፡

   

  source: Social Media

   

  « Back to news archive